Wolaita Sodo University Women's Volleyball Club

Wolaita Sodo University Women's Volleyball Club

Share

The club was established in 2019/2020, Wolaita Sodo, South Region, Ethiopia

28/05/2023

💢 #ማስታወቂያ‼

💢ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ‼

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2015 የትምህርት ዘመን በክረምት የትምህርት መርሃ ግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት በመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ዘርፎች በግል ከፍለው መማር የሚፈልጉ አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ፈልጋል👇👇

Photos from CAVB- African Volleyball Confederation's post 05/01/2023
Photos from Ethiopian volleyball federation's post 05/01/2023
Photos from Wolaita S**o University Women's Volleyball Club's post 27/08/2022

የክብር ዶክትሬቷን ተቀበለች‼️

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬቷን ከባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተቀብላለች፡፡

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በስፖርቱ ዘርፍ ለሀገሯ ባበረከተችው ታላቅ አስተዋጽዖ ነው ከባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት የተሰጣት፡፡

03/08/2022

#ማስታወቂያ‼

◼ ለክረምት ተማሪዎች በሙሉ!!

በዩኒቨርሲቲያችን የ2014 የትምህርት ዘመን የክረምት ትምህርት ኘሮግራም ምዝገባ የሚካሄደው ነሐሴ 2 እና 3 ቀን 2014 ዓ/ም መሆኑን እያሳወቅን፤ ለነባር ክረምት ተማሪዎች የቲቶሪያል ክላስ የሚሰጠው
ከነሐሴ 4-6/2014 ዓ/ም ስለሆነ ሁሉም ተማሪዎች ከሚመለከታችሁ የዞን መምሪያ ወይም የወረዳ ጽ/ቤት
ወይም የከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት መገጣጠሚያ ደብዳቤ በመያዝ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ
በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡

#ማሳሰቢያ፡-

▪ ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ውጭ የሚመጣውን ማንኛውንም ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑንእንገልጻለን፡፡

▪ ይህ ማስታወቂያ የቅደመ-ምረቃና የድህረ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎችን ሁሉ ይመለከታል።

▪ ከላይ የተጠቀሰው ማስታወቂያ በግብርና፣ በእንስሳት ጤና እና በኅብረት ሥራ ትምህርት ፕሮግራም የተከታታይ ክረምት ፕሮግራም ተማሪዎችን አይመለከትም፡፡

• በግል ከፍለው ለሚማሩ ተማሪዎች የምግብና መኝታ አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

➡ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይ ትምህርት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት!!

መረጃው ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን like እና share እንዲያደርጉት በአክብሮት እንጠይቃለን‼

Photos from Wolaita S**o University Women's Volleyball Club's post 01/08/2022

Volleyball Tips

22/07/2022
Photos from Wolaita S**o University Women's Volleyball Club's post 02/07/2022

🗽🏐🥇🥇ሽልማት ተበረከተላቸው 🗽🏐🥇🥇

የ2014 ዓ.ም ሻምፒዮናው የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የሴቶች ቮሊቦል ስፖርት ክለብ ከዩኒቨርስቲ ከፍተኛ አመራሮች የዕውቅና እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ተደረገለት። የዩኒቨርስቲው አመራሮች በውጤቱ በጣም እንደኮሩና ቀጣይ በተሻለ ሁኔታ ተጠናክሮ፣ በጀት ተመድቦ ድጋፍ እንደሚደረግም ተጠቋዋል።
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇⭐️⭐️🥇🥇🥇🥇🥇🥇
በዕለቱም ከ12,000_50,000 ብር ድረስ የገንዘብ ሽልማት ለአባላት ከአመራሮቹ ተበርክቶላቸዋል።

በመጨረሻም ለስፖርተኞች የዓመት እረፍት የተሰጣቸው ስሆን ቆይታቸው መልካም ጊዜ እንዲሆን በመመኘት ሽኝትም ተደርጎላቸዋል።

Photos from Wolaita S**o University Women's Volleyball Club's post 26/06/2022

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ለጤና ቡድን የውድድር ማልያውን አስመርቋል።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በ2003 ዓ.ም የተቋቋመው የዩኒቨርሲቲያችን ስፖርት ለጤና ቡድን በተለያዩ ከተሞች በመዟዟር ከብዙ ክለቦች ጋር ውድድሮችን በማድረግ ስፖርት ለሠላም፥ ለፍቅር ፥ ለአንድነት የሚለውን በመስበክ በዩኒቨርስቲው ሠላምዊ መማር ማስተማር እንዲሰፍን የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ያለ ትልቅ ክለብ ነው።

ማሊያው የዩኒቨርስቲው አርማ ያለበት ስለሆነ ለሌላ ወገን አሳልፎ መስጠት የተከለከለ መሆኑን ለማስታወቅ እንወዳለን።
ለሁሉም አባላትና ደጋፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!!!

25/06/2022

🏆🏆🏆🥇🥇🥇እንኳን ደስ አለን አላችሁ! 🥇🥇🥇🏆🏆🏆
የወላይታ ድቻ የወንዶች ቮሊቦል ክለብ የ2014 ዓ.ም ደርባ ሜድሮክ ሲሚንቶ የኢትዮጵያ ወንዶች ቮልቦል ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ አሸናፊ ሆነዋል
!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Sodo